አኃዝ በፊደል በዓረብኛ በአማርኛ
አልቦ 0 ዜሮ
፩ አሐዱ 1 አንድ
፪ ክልኤቱ 2 ሁለት
፫ ሠለስቱ 3 ሶስት
፬ አርባዕት 4 አራት
፭ ሐምስቱ 5 አምስት
፮ ስድስቱ 6 ስድስት
፯ ሰብዐቱ 7 ሰባት
፰ ሰመንቱ 8 ስምንት
፱ ተስዐቱ 9 ዘጠኝ
፲ ዐሠርቱ 10 አስር
፳ እስራ 20 ሃያ
፴ ሠላሳ 30 ሠላሳ
፵ አርባ 40 አርባ
፶ ሃምሳ 50 ሃምሳ
፷ ስሳ 60 ስድሳ
፸ ሰብዓ 70 ሰብአ
፹ ሰማንያ 80 ሰማንያ
፺ ተስዓ 90 ዘጠና
፻ ምእት 100 መቶ
፲፻ ዐሠርቱ ምእት 1000 አንድ ሺህ
፼ እልፍ 10,000 አስር ሺህ
፻፻፻ አእላፋት 1000,000 አንድ ሚሊየን
፲፻፻፻ ትእልፊት 10,000,000 አስር ሚሊየን
፻፻፻፻ ትልፊታት 100,000,000 አንድ መቶ ሚሊየን
፻፻፻፻ ምእልፊት 1000,000,000 አንድ ቢልየን
0 Comments
Post a Comment